ከሌሎች ጋር መካፈል
ለእኛ ያካፈለውን ለመታዘዝና ለማካፈል ታማኝ ስንሆን፣ ከዚያም የበለጠ እንደሚያካፍለን ጌታ ቃል ገብቷል።
S.O.A.P.S. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
የእግዚአብሔርን ቃል እንድትረዱ፣ እንድትታዘዙ ከዚያም እንድታካፍሉ የሚረዳችሁ የየዕለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መገልገያ ነው።
የተጠያቂነት ቡድኖች
ሁለት ወይም ሶስት ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው ሰዎች በየሳምንቱ የሚገናኙበት እና በጥሩ ሁኔታ ላይ ባሉ አካባቢዎች እርስ በእርስ ለመበረታታት እና እርማት የሚያስፈልጋቸው ቦታዎችን የሚያሳዩ መገልገያዎች።
እንዴት አንድ ሰዓት በጸሎት ውስጥ ማሳለፍ እንደሚቻል
አንድ ሰአት በጸሎት ማሳለፍ እንዴት ቀላል እንደሆነ ተመልከቱ።
ተዛማጅ ባለአደራነት - የ100 ዝርዝር
የዝምድናዎቻችሁ ጥሩ ባለአደራ እንድትሆኑ ለማገዝ የተዘጋጀ መገልገያ።
ወንጌል እና ወንጌልን እንዴት ማካፈል እንደሚቻል
የእግዚአብሔርን የምሥራች ዜና ከሰው ልጅ መጀመሪያ ጀምሮ እስከዚህ ዘመን ፍጻሜ ድረስ የማካፈል መንገድ ተማር።
ጥምቀት እና እንዴት ማጥመቅ እንደሚቻል
ኢየሱስ ‹‹ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤›› ብሎ የተናገረውን እንዴት ወደ ተግባር ማምጣት እንደምትችሉ ተማሩ።
የሶስት ደቂቃ ምስክርነት
ኢየሱስ እንዴት ህይወታችሁን እንደለወጠ በማካፈል ምስክርነታችን በሶስት ደቂቃ ውስጥ እንዴት ማካፈል እንደሚችሉ ተማሩ።
ታላቁን በረከት መልቀቅ
አንድን ሰው የኢየሱስ ተከታይ ማድረግ ብቻ ሳይሆን በመጪዎቹ ትውልዶች የሚበዛውን መላውን መንፈሳዊ ቤተሰብ ተከታይ የምታደርጉበትን ቀላል መንገድ ተማሩ።
የጌታ እራት እና እንዴት አንዲከናወን ማድረግ እንደሚቻል
ይህም ከኢየሱስ ጋር ያለንን የቅርብ ግንኙነትና ጥልቀት ያለው ግንኙነት የምናከብርበት ቀላል መንገድ ነው። የምታከብሩበትን ቀለል ያለ መንገድ ተማሩ።
በጸሎት መመላለስ እና እንዴት ማድረግ እንደሚቻል
ለሌሎች እንድንጸልይ እግዚአብሔር ያዘዘንን ትዕዛዝ የምንታዘዝበት ቀላል መንገድ ነው። እና የሚገለጸውም ልክ በመመላለስ ላይ ሆኖ ወደ እግዚአብሔር በመጸለይ ነው!
የBLESS ጸሎት ንድፍ
ለሌሎች መጸለይ የምትችሉባቸውን መንገዶች የምታስታውሱበትን ቀላል የማስታወሻ ዘዴን ተለማመዱ።
የ3/3 ቡድን ስብሰባ ንድፍ
የ3/3 ቡድን ማለት የኢየሱስ ተከታዮች የሚገናኙበት፣ የሚጸልዩበት፣ የሚማሩበት፣ በመንፈሳዊ ነገር የሚያድጉበት፣ የሚተባበሩበት ብሎም የተማሩትን በመታዘዝ የሚለማመዱበት መንገድ ነው። በዚህ መንገድ ስንመለከተው፣ የ3/3 ቡድን አነስተኛ ቡድን ብቻ ሳይሆን ቀላል ቤተክርስቲያን ጭምር ነው።
የስልጠና ዑደት ለበሰሉ ደቀ መዛሙርት
የስልጠና ዑደቱን ተማሩ እናም ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ላይ እንዴት ተግባራዊ እንደሚሆን አስቡ።
የማሰልጠኛ ማረጋገጫ ዝርዝር
የሚበዙ ደቀ መዛሙርት ለማድረግ በሚቻልበት ጊዜ የራሳችሁን ጥንካሬ እና ተጋላጭነቶች በፍጥነት ለመገምገም መጠቀም የምትችሉበት ብርቱ መገልገያ ነው።
የአራት መስኮች መገልገያ
የአራት መስክ መመርመሪያ ገበታ አሁን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ሁኔታና በዙሪያቸው ያለውን የመንግሥቱን እንቅስቃሴ ለማጉላት በአመራር ክፍል ለመጠቀም የሚረዳ ቀላል መሣሪያ ነው።
አጠቃላይ ማጓደን
የትውልድ ማጓደን በንቅናቄ ውስጥ ያሉ መሪዎች በዙሪያቸው ያለውን እድገት ማወቅ እንዲችሉ የሚያግዝ ሌላኛው ቀላል መገልገያ ነው።
3 ክበቦች የወንጌል አቀራረብ
ባለ 3-ክቦች የወንጌል አቀራረብ በነጠላ ወረቀት ላይ ሊሳል የሚችል ቀላል ምሳሌ ተጠቅመን ወንጌልን የምንናገርበት መንገድ ነው።