50+ቋንቋዎች

ደቀ መዛሙርት ማድረግስልጠናለኢየሱስ ተከታዮች ቡድኖች

በነጻ ይመዝገቡ

እንደ ኢየሱስ መሆን… አንድ ላይ

ማጠቃለያ

  • የቡድን ውይይቶች
  • በራስ የተመቻቸ
  • ልምምድ-ተኮር
  • 32 ጽንሰ-ሐሳቦች እና ክህሎቶች
  • የ20 ሰዓታት ስልጠና
Group doing Zúme

ነፃ። በማንኛውም ጊዜ። በየትኛውም ቦታ።

ግንዛቤን ለማግኘት ለ…

Being a disciple

ደቀ መዝሙር መሆን

  • ደቀ መዝሙር ምንድን ነው?
  • ቤተ ክርስቲያን ምንድን ነው?
  • የመንፈሳዊ እድገት ቁልፎች
  • የግል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
  • ጠንካራ የጸሎት ሕይወት
  • የታዛዥነት እምነት ኃይል
Making disciples

ደቀ መዛሙርት ማድረግ

  • የእግዚአብሔርን ታሪክ ማካፈል
  • ታሪካችሁን መንገር
  • ፈላጊዎችን ማሳተፍ
  • ራዕይን መውሰድ ማባዛት።
  • ቀላል ቤተ ክርስቲያንን መምራት
  • ሌሎችን ማሰልጠን

ተራ ሰዎች። ቀላል እርምጃዎች።

Zúme video

እንዴት እንደሚሰራ

ነፃ ምዝገባ ሁሉንም የስልጠና ማቴሪያሎች እና የመስመር ላይ ስልጠና ሙሉ መዳረሻ ይሰጣችኋል።

የመመሪያ ቪዲዮ ቡድናችሁ ደቀ መዛሙርትን የማባዛት መሰረታዊ መርሆችን እንዲገነዘብ ያግዛሉ።

የቡድን ውይይቶች ቡድናችሁ ምን እየተካፈለ እንዳለ እንዲያስብ ያግዙታል።

ቀላል ልምምዶች ቡድናችሁ የምትማሩት በተግባር እንዲያውል ያግዛል።

የክፍለ ጊዜ የሚጠየቁ ነገሮች ቡድናችሁ በክፍለ-ጊዜዎች መካከል መማር እና ማደግ እንዲቀጥል ያግዛሉ።

የራስዎን ስልጠና ይፍጠሩ

Gather a group

ጥቂት ጓደኞችን አሰባስቡ ወይም ኮርሱን ከነባር አነስተኛ ቡድን ጋር ተከታተሉ። የራስዎን የስልጠና ቡድን ይፍጠሩ እና አፈፃፀም ይከታተሉ።

ፍጠር

ስልጠና ይቀላቀሉ

Join a training group

ቡድኑን አሁን መሰብሰብ ካልቻሉ፣ ልምድ ባለው የZúme አሰልጣኝ የሚመራውን የኦንላይን የስልጠና ቡድኖቻችንን መቀላቀል ያስቡበት።

ተቀላቀል

አሰልጣኝ ጠይቅ

Request a coach

ስልጠናውን በአግባቡ መገንዘብ እንዲችሉ እና ፍሬያማ ደቀ መዝሙር እንዲሆኑ ለመርዳት ቁርጠኛ ከሆነው የZúme አሰልጣኝ ጋር ልንገናኝዎት እንችላለን።

እርዳታ ያግኙ

እውነተኛ ሰዎች … እውነተኛ ታሪኮች።

Real people

በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ቤተ ክርስቲያን በታማኝነት ለዓመታት ተካፍያለሁ፣ እዚህ Zúme እንዳገኘሁት ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ቀላል እውነቶች ያለ ነገር ገብቶኝ አያውቅም። ~ C

ማንም ሰው ይህን ሊያደርገው ይችላል። ምንም ልዩ ክህሎቶች ወይም ስልጠና አያስፈልጋችሁም። ~ J

ይህ ለታላቁ ተልዕኮ መታዘዝ ለሚፈልጉ ደቀ መዛሙርት በሙሉ የተሟላ ነው። የZúme ስልጠና የተለመደውን የክርስቲያን አኗኗር ያብራራል። ~ D

እነዚህ ጽንሰ-ሀሳቦች እና ክህሎቶች ቤተ ክርስቲያናችንን ብሎም በአለም ላይ ያለንን ተፅእኖ ለውጠዋል። ~ R

Zúme = እርሾ

Zúme በግሪክ እርሾ ማለት ነው። በማቴዎስ 13፥33 ላይ ኢየሱስ ‹‹መንግሥተ ሰማይ ሴት ወስዳ ሊጡ በሙሉ እስኪቦካ ድረስ በሦስት መስፈሪያ ዱቄት ውስጥ በመደባለቅ የሸሸገችውን እርሾ ትመስላለች።›› ሲል ጠቅሷል። ይህም ተራ ሰዎች፣ ተራ ግብዓቶችን በመጠቀም፣ እንዴት በእግዚአብሔር መንግሥት ላይ አስደናቂ ተጽዕኖ እንዴት እንደሚኖራቸው የሚያሳይ ነው። የZúme ዓላማ ተራ አማኞችን በማብቃት እና በማስታጠቅ ዓለምን በእኛ ትውልድ በሚበዙ ደቀ መዛሙርት እንዲሞላ ለማድረግ ነው።

ቀጣይ እርምጃዎቻችሁን ለመውሰድ ዝግጁ ናችሁ?

Register

በነጻ ተመዝገቡ።

Gather a group

ቡድን ሰብስቡ።

Change the world

አለምን ቀይሩ።

እንጀምር