Zúme ማህበረሰብ

Zúme ደቀ መዛሙርት የማድረግ ንቅናቄዎችን ለማየት ለሚፈልጉ ሰዎች የተግባር እና የማበረታቻ ማህበረሰብ ነው። የZúme ራዕዩ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለ5,000 ሰዎች እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ50,000 ሰዎች አንድ ሰልጣኝና ሁለት ቀላል አብያተ ክርስቲያናትን ማየት ነው።

የአቻ ማማከር

በአካባቢያቸው ንቅናቄ ሲያደርግ ማየት ከሚፈልጉ እንደ እርስዎ ካሉ ሌሎች ሰዎች ጋር ይገናኙ። ያለዎትን ተሞክሮ ለሌሎች ያካፍሉ እናም አዳዲስ ነገሮችን እያገኙ ካሉ ሌሎች ሰዎች ተማሩ።

ማበረታቻ

በክልልዎ እና በመላ ሀገርዎ ውስጥ ደቀ መዛሙርት ስለማድረግ ዜና ያዳምጡ፣ የአፈፃፀም ሪፖርቶችን ያግኙ እናም በመስመር ላይ ላይ እንዲሁም ፊት-ለ-ፊት በሚደረጉ ስብሰባዎች ይገናኙ።

ነፃ መገልያዎች

ባሉበት አካባቢ ደቀ መዛሙርት ማድረግን እና የቤተ ክርስቲያንን መትከልን ለመከታተል ነፃ መገልገያዎችን ይድረሱ። ከተማዎን በበርካታ ደቀ መዛሙርት እና አብያተ ክርስቲያናት የሚያጥለቀልቅ ራዕይን ለማውጣት ካርታ ያግኙ።